Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ ንስር — አውታሩ ከበደ

የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ

እኔ ግን ቃሉን ሳምን አግኝቻለሁ መላ

የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ

እኔ ግን ቃሉን ሳምን ጨለማዬ በራ