Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደገና — መስከረም ጌቱ

ወደፊት እንደርሳለን በአዳዲስ ምሥጋና

ከልባችን በደስታ ልንሰግድልህ እንደገና

እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ

ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ (፪x)