Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ እኔማ ቢሆን መግቢያ — ማሜ ወርቁ

ቃልኪዳን በማፍረስ አንቺ የታውክሽው

መሃላን በመጣል ቢሆን የታወክሽው

እኔ ግን ኪዳኔን ዛሬም አስባለሁ

እኔ ግን ኪዳኔን አጸናልሻለሁ

እያለ የሚመጣ ምን ዓይነት አምላክ ነው

እያለ የሚጠጋ እውነትም አምላክ ነው

ሲያውቀው የሚጠጋ ምን ዓይነት ፍቅር ነው

ወዶ የማይለወጥ እውነትም ወዳጅ ነው