Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደ ተሰጠህ አገልግል — ወርቅነህ አላሮ

ደረት እየደቁ የተከተሉትን

"እናንተ የኢየሩሳሌም ሴቶች ለራሳችሁ አልቅሱ" ብሎ መልሶ

የተዘባበቱበትንም ሁሉ በመስቀል ላይ ጭምር ታግሶ

የመዳናችንም ራስ በመከራ የፈጸመውን ጌታ ተመልክተን

በተሰጠን ፀጋ በታማኝነት ለማገልገል እንበርታ