Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንደወደድከኝ አወኩ — Bethlehem Wolde

ምሥጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ያከብረኛል ብለሃል

እሰዋለሁ ምሥጋናዬ ይኸው

እሰዋለሁ አምልኮዬ ይኸው (፪x)