Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው — ደረጀ ከበደ

የደን ልማቱ የገደል ስርገቱ

የወንዝ እርዝመቱ የቀላይ ውበቱ

የቆንጆ ገጽታው የቦታ ከፍታው

የባሕር ጥልቀቱ የሜዳ ስፋቱ

እኛ ምናመልከው መሠረቱ