Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር — ወርቅነህ አላሮ

እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)

እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)

እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)

እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)

የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን

በፈተና ሆነው የሚያለቅሱትን (፪x)