Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ ነኝ ተራራው — ተስፋዬ ጋቢሶ

የምድረ በዳው ድምጽ የአዋጅ ነጋሪው ቃል

መንገዱን ጥረጉ አስተካክሉ ይላል

ክብሩ ይገለጣል ኮረብታው ዝቅ ይበል

ሥጋ ለባሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ያያል