Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ የማመልከው — ሙኒክ ወንጌላዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መዘምራን

እኔ የማመልከው ኤልሻዳይ አምላክ ነው

መንግስቱ የማይጠፋ ዘላለማዊ ነው

በሰማይ በምድር ድንቅንም ያደርጋል

ከአንበሶች ጉድጓድ ዛሬም ይታደጋል X 2