Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንግባ ንስሃ — ታምራት ሃይሌ

1. ምድራችን ከጥንቱ የክርስቲያን ደሴት ስትባል ኖራለች

እዉነቱ ግን ሲታይ የእልቂት የጦርነት አውድማ ሆናለች

ሽማግሌ ወጣት ወንድ ሴት ሳይባል እንፁም ውኅ

ሁላችንም ወድቀን እንግባ ንሰኅ