Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እነግርሃለሁ — ሐምሌት በልጁን

ማንም ሳይነግርህ ሁሉን ብታውቅም፣

በልቤ ያለውን ከአንተ አልደብቅም

ማንም ሳይጠቁምህ ሁሉን ብታይም፣

የውስጤን እኔን ከአንተ አልሰውርም

ያየኸውን አሳይሃለሁ፤

ያወቅኸውን እነግርሃለሁ፤