Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ አላየሁም — ዳግማዊ ጥላሁን

ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ

የሕይወቴ ዋልታ ሁሉን የጣልኩብህ

ልቤ ያመነብህ ውስጤ ያረፈብህ

የቤቴን ምሰሶ ሁሉን የጣልኩብህ

እኔ አላየሁም አንተን መሳይ

እኔ አላየሁም ውስጤን የሚያይ

እኔ አላየሁም ማን አለኝና

እኔ አላየሁም ፍቅሩ የፀና (፪x)