Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ አልፈራልም — ሄኖክ አዲስ

በልዑል መጠጊያ ሁሉን በሚችለው

ተማምሬ አድራለሁ ከለላዬ እርሱ ነው

እኔ አልፈራም እሱን ይዤው

እኔ አልፈራም ተደግፌው

ትናንትናን ደርሶ አድኖኝ ዛሬን እንዴት እፈራለሁ

የክንዱን የሃይሉን ብርታት በአይኖቼ አይቻለሁ