Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ አልሰግድም — ኤፍሬም ዓለሙ

እኔ አልሰግድም ላቆምከው ምስል

አልዘምርም ለጠላት ክብር

ሰባት እጥፍ ቢነድ እሳቱ

ያድነኛል ዛሬም አቤቱ

ባያድነኝ እርሱ ይመለካል

የሲዖል ደጅ በእርሱ ተሰግቷል