Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ እገረማለሁ — አገኘሁ ይደግ

የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ሁልጊዜ አመልክሃለሁ

ደግሜ ደግሜ ባነሳህ እኔስ መች ጠግባለሁ

የነፍሴ ንጉሥ ነህ አንተ የሕይወቴ መሪ

የፍጥረታት ጌታ ለዘለዓለም ነዋሪ