ቁጥር 1 · Verse 1
እኔ ያልዘመርኩ ማን ይዘምር?
ለኢየሱሴ ሥሙ ክብር
ስንቴ ከሞት አምልጫለሁ?
ሲታደገኝ አይቻለሁ
እንደ እኔ ምሕረት የበዛለት
ምሥጋናውን ይሰዋለት