Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ የማመልከው — ሰሜን ናዝሬት መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ልጆች ክፍል

ሰማይን ምድርን

ሰማይና ምድር ማነው የፈጠራቸው (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

ለሁሉ ፈጣሪ የፍጥረታት ገዢ (፪x)