Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔ የማምነው — አዲስዓለም አሰፋ

በዙሪያዬ ያለው ነገሬ ይህን ባይነግሬኝ

ነገርሽ ሞተ ተቀበረ በቃ ብለኝ

አዲስ ነገር ማድረግ ሁልጊዜ ልማድ ያለው ጌታ

ዛሬም በዙፋኑ ይተጋል ስለ እኔ ከፍታ (፪x)