Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንሄዳለን — አሃቫ የወንጌል መዘምራን

የሰው ዓይን ያላያት እጅ ያልሰራት

በጉ ብርሃን በሆነባት

በዚያ የታረደው በግ ፊት ለፊት ልናየው

ከመላዕክቱ ጋር በአንድነት ልናመልከው

ዘለዓለም ከእርሱ ጋር ልንኖር