Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔም ወግ አየሁ እንደሰው — ዳኜ አዳነ

አዝ፥ (እኔም ወግ አየሁ እንደሰው

እኔም ክብር አየሁ እንደሰው

እንደ ሰው /2/)x2

እኔም ወግ አየሁ እንደ ሰው

ለአምላክ ምስጋና ይድረሰው

(ክበር ልበል በተራዬ

ንገስ ልበል በተራዬ

ኢየሱስ ጌታዬ) 2