Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔማ — ዳንኤል አምደሚካኤል

እኔማ እንዴት ላውራው

እንዴት ልተርከው ኦሆ (፪x)

የአምላኬ ውለታው ከአእምሮ በላይ ነው

የኢየሱስ ስጦታው ከአእምሮ በላይ ነው