ቃልህን ለማንበብ ዓይኔ ታወረ
እንዳልጸልይ ጉልበቴ ታሰረ
አንተን እንዳላስብ አዕምሮዬ ዛለ
እግሬም ወደ ጥፋት ኮበለለ
እኔን ጌታ ሆይ ድካም ይዞኛል
ድምጼንም ላሰማህ አቅቶኛል