Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔን ለክብር — አርነት ከበደ

እኔን ለክብር ለሽልማት ያበቃኝ

እግዚአብሔር ከትቢያ ላይ አነሳኝ (፪x)

በሰው ዓይንም አልሞላ

ነኝ እኮ ደካማ

ግን እኔ ማን ነኝ የተወደድኩኝ

በእግዚአብሔር የተመረጥኩኝ (፪x)