Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አኔን ያየ — ኤፍሬም ዓለሙ

አታልፍም ብሎ መንገዴን ዘግቶ

ሲፎክርብኝ ጠላቴ ቆሞ

ድንገት እግዚአብሔር ክንዱን ዘረጋ

የጠላቶቼ ወገብ ተወጋ

አታልፍም ብሎ መንገድ ቢዘጋ

በግራ በቀኝ እኔን ቢዋጋ