Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔስ አለኝ — ዳግማዊ ጥላሁን

አንደበቴ አይፈታም ሥራ

ለምሥጋና ስለ ተሰራ

የልቤ ሀሳብ የአፌ ቃል

አማረልኝ ዕልልታ ይዟል