Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እኔስ ኢየሱስ — አዲስዓለም አሰፋ

ህጉን ልተግብረው እንጂ በሕይወቴ ቃሉን ልኑረው

ያለኝ ሁሉ ይፈጸማል እግዚአብሔር ያለው

እራስ እንጂ ጅራት ላልሆን ቃሉ እንደሚለው

በስሙ የተጠራሁ ሰው ነኝ እኔ የኪዳኑ ሰው (፪x)