Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንወርሳለን — ወርቅነህ አላሮ

ጌታ ያየለትን ሳይወርስ አይመለስም (፪x)

የሕያው አምላክ ጭፍራ በምድረ በዳ አይቀርም (፪x)

ሙዋርትኞቹ ሟርት በእስራኤል ላይ አይሰራም

አስማትም በያቆብ ላይ የለም (፪x)