Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እንውጣ ለወንጌል — ሆሳዕና ቃለ ሕይወት ሐ መዘምራን

ክቡር ቅርሳቸውን ቀዬያቸውን ትተው

ቁልቁል ወረዱ ማዕረጋቸውን ጥለው

ነፍስ አወራርደው ለወንጌል እውነት

ወስነው ወጡ ሞትን ለመሞት

መኖርያ ዘመድ ሃገር እያላቸው

ለወንጌል ብለው አውሬ በላቸው

እንደተረገሙ ሰው ቆጥሯቸው

ለሃገር ሁሉ ጦስ አረጓቸው