Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እቅፍ ድግፍ — አዜብ ኃይሉ

እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ

እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ

አርጐ የሚመራ በዘመናት መሃል

እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል

ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃ

ማነው እንደ እግዚአብሔር እህ (፪x)