Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እራስህ አስተማርከኝ — አስቴር አበበ

ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆይ በዝለት

ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈ ዕለት

ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆይ በዝለት

ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈ ዕለት

ሳላመልክህ እንዳልቀር ከልምዴ እንዳልጎድል

ሸክሜን ለአንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል