Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እራሱ ነው ጌታ — ለዓለም ጥላሁን

ከዕንቁና ከብዙ ወርቅ

የምትበልጥብኝ የእኔ እፁብ ድንቅ

እህል ውኃዬ የእኔ ዕድል ፈንታ

መጓደጃዬ እርሱ ነው ጌታ (፪x)