Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እርዳኝ — ሀና አላዩ

እኔን የሚረዳ አንተ ፀጋ አለህ

በፀጋህ ዙፋን ስር በዛ የተቀመጠ

በሚያስፈልገኝ ጊዜ ወዳንተ ቀርባለው

ጸጋን እንድትሞላኝ ይህንን አውቃለው