Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኧረ አንተ አትታማም — መስፍን ጉቱ

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/4

እንዲ አረክ ተብለህ

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2

ሰው ይጠላል ተብለህ

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2