Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኧረ በረከቱ — የተለያዩ ዘማሪያን

እንዳለፈ ውኃ መከራዬን አስረሳኝ (፪x)

እንደ ጠዋት ፀሐይ ሕይወቴን አበራው (፪x)

እንደ ቀትር ደግሞ አደመቀው እንደገና (፪x)

ኧረ እንደው (፪x) ምን ይሻለኛል

ዝም ብሎ እግዚአብሔር ይባርከኛል ፣ ይባርከኛል (፪x)