Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኧረ እንዴት — መስፍን ጉቱ

ኧረ እንዴት/7

እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት

ያንተ ደግነት እንዴት እንዴት

እኮ እንዴት ይረሳል እንዴት እንዴት

እኔ አቃተኝ ምህረትህ እንዴት እንዴት

እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት