Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እረኛዬ — ዮሐንስ ግርማ

እረኛዬ ማረፊያዬ

ቃልክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል

የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል

ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል /x2