Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እረዳሻለሁ — አስቴር አበበ

ውጪ ብሎ አስወጥቶኝ ከኖርኩበት ቀዬ ሰፈር

ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ

ለእርሱ ስራ ለእርሱ ክብር

ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ

ጥሎኝ አይሄድ በበረሀ