Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እረኛችን ይጠብቀናል — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

የጠላትን ፍላፃ ሰብሮ እኛን የከለለ ፈጥኖ

ከቅጥራችን ኋላ የቆመው የእሳት ነበልባል የሆነልን

ዘንዶውን ደርሶ ቀጠቀጠው ወጥመዱን ሰብሮ ከእግራችን በታች ጣለው