Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እረኛዬ ነው — ሳምራዊት ሲዛር

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

ሚያሳጣኝ የለም የማጣው የለም/2

እግዚአብሔር ፀጥታዬ ነው

ሚያውከኝ የለም/3

የማመልከው አምላክ የተደገፍኩት

ጠበቀኝ እንዳልጠፋ እኔ እንዳልሞት