Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እርስቴ ነህ — ዮሐንስ ግርማ

አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ

የማዕረግ መጐናፀፊያ

የሃዘኑ ዘመን ማስረሻ

ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ

በዕረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል

ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል

ዕርዳታው ከሰማይ ደጅ

ይወርዳል የእግዚአብሔር/የአምላኩ እጅ (፪x)