Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እርግጠኛ ነኝ — ፌበን ደምሴ

ዝናቡ ከላይ ሲዘንብ

ጐርፉም ከታች ሲሞላ

ከመሃል ቆሜ እምተርፍ አልመስል

በንገዱን ባላውቀውም

እርሱ ብዙ መንገድ አለው

ይህ ይረዳኛል ያወጣኛል