Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እርግጠኛ ነኝ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

አንተ የእኔ ነህ/2

ማንም የማይወስድህ

አለኝ የምለው የራሴ

እርግጠኛ የምሆነው በመንፈሴ

አንተን ብቻ አንተን ብቻ ነው

የራሴ የግሌ የምለው

እርግጠኛ እርግጠኛ ነኝ/3