Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እሮጣለሁ — ሂሩት ሞገስ

ማዳኑን አይቻለሁ ምስክሩ ሆኛለሁ

ሥራውን አወራለሁ ጌታዬን አከብራለሁ

ከጌታ የተነሳ ነው በህይወት የምኖረው

ከኢየሱስ የተነሳ ነው ዛሬም የምዘምረው