Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እርሱ ይበልጥብኛል — አዲሱ ወርቁ

ጠላቴ ዘርግቶ የወጥመድ ገመዱን

እንቅፋት አኑሮ ዘግቶብኝ መንገዱን

መድህኔን ፈልጌ ባቀና አይኖቼን

አምላክ ደረሰልኝ አጸና እግሮቼን