Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እሰይ ኢየሱስ ክበር ክበር — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

አቤት (፬x) በታላቅ ሞገስ

እሰይ (፬x) ኢየሱስ ከበረ

ፍጥረታት ተገዙለት ኃያላን ሰገዱለት

ምሥጋና በማደሪያው ላይ

ከፍ አለ እጅግ በሰማይ

እርሱ ባለ ታላቅ ግርማ ነው (፪x)