Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስካሁን ባጸናኝ — ደረጀ ከበደ

1. ሁሉን በሚያስችለው በጌታዬ ሆኜ

ወደ ፊት አያለሁ በእርሱ ላይ ታምኜ

የሰይጣን እቅፋት ፈተናው ቢረቅቅም

በጌታዬ እስካለሁ አልነቃነቅም