Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስክትለውጠን — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

የዘላለም አምላክ የሕይወት ቤዛ

አንተን ፈልገን መጥተናልና

ሕይወት እስከ ጥፉ ዛሬ የሰጠን

በቅዱስ መንፈስህ አንተ ሙላን