Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስኪ አንድ ሰው — አዲስዓለም አሰፋ

አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ

እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ

ይገባዋልና (፫x)

አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ

እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ

ይገባዋልና (፫x)