Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስቲ ላውራው — መስፍን ጉቱ

ደግነትህን እስቲ ላውራው

ሰላምህን እስቲ ላውጋው

ምህረትህን እስቲ ላውራው

ፍቅርህን እስቲ ላውጋው

እስቲ ላውራው የጌታዬን ምህረቱን እስቲ ላውራው

እስቲ ላውራው የጌታዬን ደግነት እስቲ ላውራው