Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እስቲ ልለምነው ጌታዬን — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ልመና

ጸሎት ምልጃና ምሥጋና

ለሰዎች ሁሉ እንዲደረግ ከሁሉም በፊት እመክራለሁ

በመንፈሳዊነትና በመልካም ጠባይ እየተመራን

በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር በተለይ

ለነገሥታትና በስልጣን ላይ ላሉ ሁሉ ጸልዩ